Addis Ababa +251 114 707 322 +251 114 707 322 This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it. Mon-Fri 08:00-17:00

የማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ የመኪና ስጦታ (አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሐምሌ 20/2012 ዓ.ም).

ማራቶን ሞተርስ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሰራ ተሸከርካሪ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በስጦታ አበረከተ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስጦታውን በተቀበሉበት ወቅት እንዳሉት መሰል ኢንቨስትመንቶች በሀገራችን መስፋፋታቸው የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም ባለፈ ሁለንተናዊ ጠቀሜታ አላቸው

No comments

Leave your comment

In reply to Some User

© Marathon Motor Engineering 2025, Designed By akass.net